Download Video from VOA Amharic (@VOAAmharic)

Rounded avatar

VOA Amharic

በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ከትላንት ዕረቡ ታኅሣስ 19 ጀምሮ በተወሰነ መልኩ የሞባይል ስልክ አገልግሎት ተጀምሯል። በተጨማሪም ከዛሬ ታኅሣስ 20/2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት መሥራቱ ታውቋል። https://t.co/mnlrj84BRr

DOWNLOAD VIDEO